ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች ሕክምና የሚውል የወባ መድኃኒት ተሠራጨ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል የወባ መድኃኒት ባለፉት ሦስት ወራት መሠራጨቱን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል መድኃኒት በክምችት መኖሩን የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሰሎሞን ንጉሴ ለፋብኮ ተናግረዋል፡፡ በዚህ ዓመት ባልተለመደ ሁኔታ የወባ ወረርሽኝ መከሰት የመድኃኒት ክምችት መጠኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply