ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች የኮሌራ መከላከያ ክትባት ተሰጠ

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ በሽታን ለመከላከል በተካሄደ የክትባት ዘመቻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል ከመስከረም 5/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ የባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞችን ጨምሮ ተጋላጭ በሆኑ ዘጠኝ ወረዳዎች ክትባቱ መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ በኢንስቲትዩቱ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply