ከ10 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ ቦታ የሥነ ምድር ካርታ፣ የማዕድን ፍለጋ እና ክምችት ግመታ ሥራ ለማካሄድ የውል ስምምነት ተደረገ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ካርታ፣ የማዕድን ፍለጋ እና ክምችት ግመታ ሥራ ለማካሄድ የፊርማ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የክልሉን የማዕድን ሃብት አቅም በማወቅ ወደ ልማት ለማስገባት የሚያስችል እቅድ ነው። የአማራ ክልል ሰፊ የማዕድን ሃብት እንዳለው የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply