ከ101 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ቁሳቁሶች በአንድ ሳምንት ውስጥ ተይዘዋል

ባሳለፍነው ሳምንት ማለትም ከ05/13/2013 እስከ 06/01/2014 ድረስ ከ101ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ሲሆን፤ የገቢ ኮንትሮባንድ 99ሚሊየን 494ሺህ 237 ብር ፤ ወጪ ደግሞ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply