ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/17 ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከ19 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቶ ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሚኾነው ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ግብርናውን ለማዘመን በተሠራው ሥራ ከ15 ሺህ በላይ ትራክተሮች በግብርና ሥራ ላይ መሳተፋቸውም ተገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አሥፈፃሚ ከበደ ላቀው እንደገለጹት በ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply