ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መካከል 3.2 በመቶ ተማሪዎች ብቻ ማለፋቸዉ ተገለጸ

ፈተናዉን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 3.2 በመቶ ብቻ ማለፋቸዉን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በዚህኛዉ ዓመት የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ከፍተኛዉ ዉጤት በተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መመዝገቡን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የተመዘገበዉ ከፍተኛዉ ዉጤትም 649 መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ የተመዘገበዉ ከፍተኛዉ ዉጤት ደግሞ 533 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

በ2014 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል ያለፉት 3.3 በመቶ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን

በእስከዳር ግርማ
መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply