ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ባሕርዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያ ኃላፊው ታደሰ አስፋው (ዶ.ር) በተያዘው የምርት ዘመን በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን ተቅዶ 12 ሺህ 5 መቶ ሄክታር መሬት ማልማት መቻሉን ገልጸዋል፡፡ በምርት ዘመኑ በመስኖ ስንዴ የለማው ማሳ ከተያዘው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply