ከ120 ሺህ በላይ የኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ ማድረጉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት እስካሁን ከ120 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ መደረጉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ሀገር ሥራን አማራጭ ለሚያደርጉ ዜጎች መንግሥት ከተለያዩ ሀገራት ጋር ሥምምነት በመፈራረም በሕጋዊ መንገድ ተሰማርተው የሚሠሩበትን ምቹ ኹኔታ እየፈጠረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከሊባኖስ፣ ጆርዳን፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply