ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ውስጥ አልባሳት፣ ነዳጅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መድሃኒት፣ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/WvKbIUSTB27ykggww2HdWVqNU49wGVb9nsQkyPvzEv5jLKksnhGWs-gDlleIossEVwhL5s6_2sq43KUFINwgPw8U_mnuKgV7HXuzTXXdzQl71cuG24hGA7RHvFcJihmVbEawWOvbSpCnPvbrOP-fD6LsPHS4tevhBIh_kmbTGfumEhYOd9L4eJCPHffhoVcMZc4ijrd3_y6j2DPrcg3jSHWzGGUheD2ACSe2yK2NJfjyXpzH2ksWMqk-JVsKsQBDUAoyGwrZfQIiPkVlspaXwGrjaibPbpNeO0nPCm15FWN-c9aStpARMX-D-ZXR1WzrkDRb0W7WQbH792fzMxYo8A.jpg

ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡

ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ውስጥ አልባሳት፣ ነዳጅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መድሃኒት፣ተሽከርካሪዎች፣ የመዋቢያ እቃዎች የጦር መሳሪያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ይገኙበታል ተብሏል፡፡

የኮንትሮባንድ እቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 11 ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply