ከ157 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሰላም እጦቱ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

እንጅባራ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች ተስተጓጉለዋል። የሰላም መደፍረሱ በትምህርት ዘርፉ ላይ በፈጠረው ጫና በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል፡፡ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥም 157 ሺህ 785 ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። 382 የሚኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply