“ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሰጠ ታደሰ የ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ8ኛ ክፍል ፈተና በ358 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው ብለዋል። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች 16 ሺህ 784 ተማሪዎች ለፈተና እንደተቀመጡም ጠቅሰዋል፡፡ አሚኮ በጉባላፍቶ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ስር የሚገኙ የዶሮ ግብር አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply