“ከ160 ሺህ ሄክታር በላይ በኾነ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ቆላማ አካባቢዎች በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል አንደኛው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ምዕራብ ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞኖች ደግሞ በስፋት ይመረታል፡፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ጤናው ፈንታሁን በምርት ዘመኑ 500 ሺህ 655 ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን አቅደው ወደ ሥራ መግባታቸውን አስታውሰዋል፡፡ 497 ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply