ከ17 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ጎንደር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ17 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታውቋል፡፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ፣ የጎንደር ከተማ ከንቲባ እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ተገኝተው የመስኖ ስንዴ ልማቱ ያለበትን ሁኔታ ተመልክተዋል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም በዞኑ 17 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply