ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ  መሰብሰቡ ተገለጸ

በ2013 በጀት ዓመት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከህዝብ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ከሐምሌ 1/2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 /2013 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ለግድቡ 2 ቢሊዮን 49…

Source: Link to the Post

Leave a Reply