“ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው” ዲያቆን ተስፋው ባታብል

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በድርቅ እና በሕወሓት ታጣቂዎች ወረራ ምክንያት በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በድርቅ ከተጎዱ ወገኖች በተጨማሪ ከሌሎች ክልሎች ተፈናቅለው የመጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች በክልሉ ይኖራሉ፡፡ የሕወሓት ታጣቂዎች በሰሜን ወሎ ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ እና አላማጣ ከተማ፣ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኮረም፣ ወፍላ እና ዛታ ወረዳዎች በፈጠሩት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply