ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከግንቦት 1/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚካሄደው ኤክስፖ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆ ለመፍታት አንደሚያግዝ እና ከሀገር ውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት የሚያግዝ መኾኑን መግለጫውን የሰጡት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል። በኤክስፖው ሁሉንም ኢንዱስትሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply