ከ200 ዓመት በፊት ተቆፍሮ ከወጣ ድንጋይ አዲስ ማዕድን ተገኘ – BBC News አማርኛ

ከ200 ዓመት በፊት ተቆፍሮ ከወጣ ድንጋይ አዲስ ማዕድን ተገኘ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C460/production/_116227205__116200510_7f905059-a31b-429b-9eb7-8b0fe2974b3e.jpg

ከናቹራል ሂስትሪ ሙዚየም በተውጣጡ የማዕድን ባለሙያዎች ቡድን የተመራው ምርምር ከ200 ዓመት በፊት በእንግሊዝ ከሚገኘው ዊል ጎርላንድ የማዕድን ስፍራ ተቆፍሮ የወጣን ድንጋይ ላይ ጥናት ሲያደርጉ ማዕድኑን ማግኘታቸውን ማይክ ራምዚ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply