“ከ210 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው” የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦቱ የትምህርት ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ እንደጎዳው የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው ትኩረቱን በትምህርት ዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ያደረገ መግለጫ ሰጥቷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ ታደሰ ሸዋፈራው በሰጡት መግለጫ በዞኑ ያጋጠመው የሰላም እጦት የትምህርት ዘርፉን ክፉኛ ጎድቶታል ነው ያሉት። ምክትል መምሪያ ኀላፊው እንዳሉት በቅድመ መደበኛ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply