ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመንገድ ግንባታዎችን በተመለከተ ላቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገሪቱ 320 የመንገድ ፕሮጀክቶች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ መንገዶችን ለማጠናቀቅ 1 ትሪሊየን ብር እንደሚያስፈልግም ገልጸዋል፡፡ እነዚህ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ በኢትዮጵያ እስካሁን ከተጠናቀቁ መንገዶች ብልጫ እንደሚኖራቸውም ተናግረዋል፡፡ አሁን […]
Source: Link to the Post