“ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እየመገብኩ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመማር ማስተማሩን ሥራ ውጤታማ ለማድረግ በምግብ ምክንያት ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች እንዳይኖሩ እና ትምህርታቸውን በንቃት እንዲከታተሉ ለማድረግ በየትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ ግብር ይካሄዳል፡፡ አሁን አሁን በኢትዮጵያ የተማሪዎች የምገባ ሥርዓትም እየተለመደ መጥቷል፡፡ በአማራ ክልል በየትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር እውን እየኾነ መጥቷል፡፡ ይሄም ተማሪዎችን ለትምህርት ፍቅር እንዲኖራቸው እና ትኩረት እንዲያደርጉ እያደረጋቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply