ከ250 በላይ የአገር ውስጥ እና የውጪ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የንግድ ትርዒት እና ባዛር ሊከፈት ነው

ዕረቡ ግንቦት 17 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ከ250 በላይ ዓለማቀፍ የንግድ ተቋማት እና የአገር ውስጥ ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ዓለማቀፍ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ሊከፈት ነው፡፡ የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 12ኛው የኢትዮ…

The post ከ250 በላይ የአገር ውስጥ እና የውጪ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የንግድ ትርዒት እና ባዛር ሊከፈት ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply