“ከ276 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ፈቃድ ወስደዋል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በ2016 በጀት ዓመት 3 ሺህ 640 አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው ያለማሉ ተብሎ በዕቅድ ተይዞ ነበር። ከዚህ ውስጥ ከ276 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 2 ሺህ 10 የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply