ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የጥርሀሆ ድልድይ ለአገልግሎት ዝግጁ ኹኗል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የጥርሀሆ ወንዝ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኗል። የድልድዩ መገንባት ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንደሚያስገኝላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ እንግልት ያደርስ የነበረው የጥርሀሆ ወንዝ ድልድይ በክልሉ መንግሥት በጀት 29 ሚሊዮን 788 ሺህ 589 ብር በኾነ ወጪ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply