ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ንጉሤ ማለደ እንደገለጹት ዞኑ ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ ነው። አቶ ንጉሴ በ2016 ዓ.ም የመስኖ ልማት ወቅት ከ29 ሺህ 700 ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ለመሸፈን እየተሠራ ነው ብለዋል። ዕቅዱን ተግባራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply