በወልዲያ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ከሶስት ሺህ በላይ የተለያዩ አይነት ተተኳሽ ጥይቶችን ሲያጓጉዙ የነበሩ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ማታወቁን ኢዜአ ዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ ኮድ 3-01470 አፋ በሆነ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ጭነው ከቆቦ መስመር ወደ አፋር ክልል ሲጓዙ ህዳር 27/2013 ዓ.ም ሌሊት በጣቢያው ተቆጣጣሪዎች መያዛቸው ተገልጿል። በተደረገው ፍተሻ 1 ሺህ 941 የብሬን […]
Source: Link to the Post