ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ(ኮምፖነንት 3 ነጥብ 2) የተሰኘ መርሐ ግብር ተጀምሯል። መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ በዓለም ባንክ እና በውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀ መኾኑም ተነግሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የዓለም ባንክ፣ የባንክ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply