“ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ ነው” የደቡብ ወሎ ዞን

ደሴ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን በሰላማዊ መንገድ እየወሰዱ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን አሥታውቋል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ዓለምነው አበራ በዞኑ 620 ትምህርት ቤቶች ፈተናውን እያስፈተኑ መኾኑን እና 112 የፈተና ማዕከላት ተዘጋጅተው ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ማኅበረሰቡ እና ተቋማት ለተማሪዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply