ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዳግም ሰብል እንደሚለማ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከአምስት ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ባለሙያ እንዬ አሠፋ በ2015/16 የመኸር እርሻ ቀድመው የሚደርሱ ሰብሎችን በማንሳት በቀሪ እርጥበት 341 ሺህ 247 ሄክታር መሬት ለማልማት መታቀዱን ተናግረዋል፡፡ በዳግም ሰብል ገብስ፣ ጓያ፣ ሽንብራ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply