ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከ2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የመልማት አቅም እንዳለው የግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል። በክልሉ በ2016 ዓ.ም 3 መቶ 33 ሺህ 400 ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት ከ40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየሠራ መኾኑ ተጠቁሟል፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ […]
Source: Link to the Post