ከ40 ቀናት በኋላ በመቀለ የስልክና የመብራት አገልግሎት መጀመሩ የፈጠረው ስሜት – BBC News አማርኛ

ከ40 ቀናት በኋላ በመቀለ የስልክና የመብራት አገልግሎት መጀመሩ የፈጠረው ስሜት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/3E40/production/_116063951__116062616_b4e4ea62-2cdd-49d9-ab03-49c1310d31bf.jpg

አንድ ለደህንነቱ ሲባል ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ የመቀለ ከተማ ነዋሪ “ከአንድ ወር በላይ የስልክና የመብራት አገልግሎት መቋረጡ ኑሯችንን አክብዶታል። በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለመገናኘት ሆነ ሥራ ለመሥራት የማንችልበት ጨለማ ውስጥ ነው የነበርነው” ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply