ከ404 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ መግባቱን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

እንጅባራ: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለ2016/17 የመኸር ሰብል ልማት 842 ሺህ 303 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመጠቀም ታቅዷል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለምርት ዘመኑ ከታቀደው ግብዓት ውስጥ እስከ አሁን ድረስ 404 ሺህ 38 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ማዕከላዊ መጋዘኖች ደርሷል። ይህም ለምርት ዘመኑ ከሚያስፈልገው ግብዓት ውስጥ 48 በመቶ ነው ተብሏል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply