“ከ425 ሺህ በላይ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ድርቅ መከሰቱን በተዳጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ድርቅ በስፋት ከተከሰተባቸው አካባቢው መካከል ደግሞ የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንደኛው ነው፡፡ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረስ የጸጥታ ሁኔታው ፈተና ሆኗል፡፡ ሁሉም ለሰላም ዘብ በመቆም በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን እንዲደግፍ ጥሪ መቅረቡንም መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከልና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply