“ከ5 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ሰላምን መርጠው ወደ ማዕከሎች ገብተዋል” መንገሻ ፈንታው ( ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ለሰላም ጥሪው ሕዝቡ ያሳየው ተነሳሽነት የሚደነቅ መኾኑንም ተናግረዋል። የሀገር ሰላም የሚረጋገጠው እያንዳንዱ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መኾኑን ገልጸዋል። በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ወደ ቀደመው ሰላም ለመመለስ መንግሥት ሰፊ ጥረት ማድረጉንም ተናግረዋል። በየአካባቢው ሰፋፊ መድረኮች መካሄዳቸውን ገልጸዋል። በክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply