ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ ሕንጻ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ ሕንጻ ማስገንባቱን በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ የአልማ ዩኒሴፍ ፕሮጀክት አስታውቋል፡፡ ሕንጻው በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) እና ዩኒሴፍ በጋራ በመተባበር ነው የተገነባው። የመቄት ወረዳ የአልማ ዩኒሴፍ ፕሮጀክት አሥተባባሪ አብርሃም ፈንታ ወረዳው በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ውድመት እና ዝርፊያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply