ከ50 ዓመታት በላይ ሳያቋርጡ በሙአዚንነት ያገለገሉት ሼህ መሐመድ ከማል።

ደሴ: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድምፃቸው ለዳውዶና አከባቢው ብሎም ለደሴ ከተማ ነዋሪ አዲስ አይደለም። ለአምስት አስርት ዓመታት የእስልምና እምነት ተከታዮችን ጆሮ በቀን አምስት ግዜ ሲያንኳኳ ኑሯል። በዳውዶ መስጂድ ከ50 ዓመታት በላይ አዛን ሲያደርጉ የኖሩ ሙአዚን ናቸው ሼህ መሐመድ ከማል። 50 ዓመታት በላይ ሳያቋርጡ፤ የአምስቱን የሰላት ወቅቶች ሰዓት ሳያዛንፉ ሙዕሚኑን ተጣርተዋል። በዚህ ሁሉ ዓመት ውስጥ የመዛል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply