ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ምሥራቅ ጎጃም ዞን መግባቱ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን እንዳሉት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኑ እየገባ ነው፡፡ ለዞኑ 1 ሚሊዮን 544 ሺህ 956 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ስለመፈጸሙ የተናገሩት መምሪያ ኀላፊው ይኽ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም 502 ሺህ 316 ኩንታል ማዳበሪያ ወደ ዞኑ ገብቷል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply