“ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና ወስደው ወደ ሥራ ሊሰማሩ ነው” የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መኾኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ37ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች ከነቤተሰቦቻቸው የኑሮ ማሻሻያ ድጋፍ እንደተደረገላቸው ተገልጿል። በሚኒስቴሩ የሕገወጥ ሰዎች ዝውውር መከላከልና የተመላሽ ዜጎች ድጋፍና ክትትል መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ ተግይበሉ በ2015 ዓ.ም በሁለት ዙሮች ከሳውዲ አረቢያ 134 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply