ከ572 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አካባቢው መግባቱን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተስፋየ አስማረ በዘንድሮው የመኸር እርሻ 250 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡ በምርት ዘመኑ 11 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘትም ግብ ተቀምጦ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ይህን ግብ ለማሳካትም 894 ሺህ 120 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ የማጓጓዝ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝም አስረድተዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply