ገንዳ ውኃ: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን በተፈጠረው የእርስ በርስ ጦርነት የ42 ሀገራት ዜጎች በምዕራብ ጎንደር መተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ አቶ ፈንታሁን ቢሆነኝ እንዳሉት በሱዳን በተፈጠረው የእርስ በርስ ግጭት ጋር ተያይዞ ዞኑ ወደ አካባቢው ሊገባ የሚችለውን ተፈናቃይ ለመቀበል በሚቻልበት ጉዳይ ቅድመ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል። እስከ […]
Source: Link to the Post