ከ6 ሺህ የዓሳ ጫጩት ወደ 80 ሺህ

አርሶ አደር ዳንኤል ሾጦጦ ይባላሉ፤ በጌዴኦ ዞን በዲላ ዙሪያ ወረዳ የሺጋዶ ቀበሌ ነዋሪ ናቸዉ። ባላቸው አነስተኛ መሬት ላይ ቋሚና ጊዜያዊ ሰብሎችን በማምረት ይተዳደራሉ። አርሶ አደሩ ማሳቸውን አቋርጣ የሚታልፍ አነስተኛ ወንዝ በመጥለፍ ባዘጋጁዋቸዉ ገንዳዎች ዓሣ የማልማት ሀሳብ ይዘዉ ወደ ተግባር ገቡ፤ በእነዚህ የዉኃ ገንዳዎች 6 ሺህ የዓሳ ጫጩቶችን ወደማርባት ተሸጋገሩ። በአሁኑ ወቅት የሚያረቡትን የዓሣ ጫጬት ብዛት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply