ከ791 ሺህ በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ሰቆጣ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በዝቋላ፣ በስሃላ ሰየምት እና በአበርገሌ ወረዳዎች ብቻ ከ791 ሺህ 596 በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ምህረት መላኩ ተናግረዋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ቆላማ አካባቢዎች ማኅበረሰብ አርብቶ አደር በመኾናቸው በርካታ የእንሰሳት ቁጥር የያዙ ናቸው ያሉት ኀላፊው ወደ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply