ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የባቡር ሀዲድ ብረት የዘረፋ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ባሕርዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ኀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር አብዱ ሰይድ እንደገለጹት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የባቡር ሀዲድ ብረቶችን የዘረፋ ግለሰቦች በኅብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ሥር ማዋል ተችሏል፡፡ ረዳት ኢንስፔክተር አብዱ የባቡር ሀዲድ ብረቶቹ በከሚሴ ከተማ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ለመሸጥ ተከማችተው ስለመያዛቸው ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply