ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለትንሣኤ የበዓል ገበያ እንደሚቀርቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንስሳት ልማት ዘርፉን በዘመናዊ አሠራር በመደገፍ እየጨመረ የመጣዉን የማኅበረሰቡን የእንስሳት ተዋጽዖ ፍላጎት የሚያሟላ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ለመጭው የትንሣኤ በዓልም ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለገበያ እንደሚቀርቡም ተገልጿል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 6 ሚሊዮን የሚጠጋ የቁም እንስሳት እንደሚገኝ ከተጠሪ ጽሕፈት ቤቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply