You are currently viewing ከ837 በላይ የጠለምት ህጻናት በምግብ እጥረት ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸዋ በአሸባሪዉ የህወሃት…

ከ837 በላይ የጠለምት ህጻናት በምግብ እጥረት ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በአሸባሪዉ የህወሃት…

ከ837 በላይ የጠለምት ህጻናት በምግብ እጥረት ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በአሸባሪዉ የህወሃት ታጣቂ ቡድን ከአንድ አመት በላይ በወረራ የቆየዉ በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት አካባቢ የሚኖሩ ህጻናት በምግብ እጥረት ለከፋ ችግር መዳረጋቸው ተገለጧል። በነጋዴ መሻገሪያ በተባለ ቀበሌ በተቀናጀ የክፉኝ ክትባት ዘመቻ ወቅት የተገኘው የህጻን ምስል የችግሩን ስፋት ያመላክታል። ቀበሌው ከአንድ አመት በላይ በወራሪው ወያኔ ተይዞ የቆየ ቀበሌ ነው። በመሆኑም አስቸኳይ የህጻናት አልሚ ምግብ እንደሚያስፈልግ የጠለምት ወረዳ ኮሙኒኬሽን ዘገባ አመልክቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply