ከ87 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መገኘቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የመስኖ ስንዴ ልማት ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱ ይታወሳል፡፡ በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣ ሶማሌ እና በቤኒሻጉል ጉምዝ ክልሎች እስከ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም ሁለት ሚሊዮን 978 ሺህ 122 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ ከዚህም ሁለት ሚሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply