ከ9 ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር ማገናኘት መቻሉን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ወልዲያ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመት 9 ሺህ 624 ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ለማስተሳሰር ታቅዶ እንደነበር የወልድያ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ ዓለምነህ ጌጡ ገልጸዋል። በዘጠኝ ወራት ውስጥ 9 ሺህ 501 ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር በማገናኘት የእቅዱን 98 ነጥብ 8 በመቶ ማሳካት ስለመቻሉም አስገንዝበዋል። የከተማ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት የሥራ እድል የተፈጠረባቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply