ከ95 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) ከ95 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ ክትትል 43 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 51 ነጥብ 9 ሚሊየን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply