“ካለንበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት እርስ በእርስ የመከባበር፣ የመቻቻል እና የመደማመጥ ባሕላችንን ማዳበር አለብን” አቶ መልካሙ ሽባባው

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ከእነማይ ወረዳ አሥተዳደር ጋር በመተባበር “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጹግና” በሚል መሪ ሃሳብ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በቢቸና ከተማ አካሂደዋል። የውይይት መድረኩ በአካባቢው የተከሰተውን ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ለመፍታት ያለመ ሲሆን የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ምንይችል አየለ ለውይይት መነሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply