ካለፉት ዓመታት የተሻለ ጎብኝዎች ወደ ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ መምጣታቸውን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ብሔራዊ ፓርኩ የሚመጡ ጎብኝዎች ቁጥር መሻሻል እያሳየ መኾኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ብርቅ የኾኑ እንስሳት የሚገኙበት፣ አምላክ ያሳመሯቸው ውብ ተራራዎች የመሉበት፣ ምንጮች ክረምት ከበጋ ባዘቶ እየመሠሉ የሚፈስሱበት፣ ደጋግ፣ ኩሩና ጀግኖች ያሉበት፣ የተፈጥሮ ውበት በእጅጉ የመላበት የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የዓለምን ቀልብ ይስባል፡፡ ማንም ሳይናገርለት፣ ማንም ሳይጽፍለት፣ ማንም ስለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply