ካማላ ሃሪስ የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት – BBC News አማርኛ

ካማላ ሃሪስ የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/E55E/production/_114781785_gettyimages-1085868892.jpg

ካማላ አስተዳደጋቸው የህንድ ባህል የተከተለ ነበር። ከወላጅ እናታቸው ጋር በተደጋጋሚ ለጉብኝት ወደ ህንድ ይጓዙ ነበር። ይሁን እንጂ ካማላ ወደ ፖለቲካው ከገቡ በኋላ ወላጅ እናታቸው ያሳደጓቸው የጥቁር አሜሪካውያንን ባህል እና አኗኗርን በተከተለ መልኩ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply